Help Me Protect My Home and Complete My Bank Loan Repayment
እባካችሁ በቻላችሁት መጠን እርዱኝ 🙏 አሁን በከባድ የገንዘብ ችግር ውስጥ ነኝ። 500,000 ብር የባንክ ብድር ወስጄ የነበረ ሲሆን፣ የመጀመሪያውን ክፍያ ከፍያለሁ። ነገር ግን በአሁኑ የገንዘብ እጥረት ምክንያት ሁለተኛውን 143,877.56 ብር ክፍያ መፈጸም አልቻልኩም። ባንኩም የጽሑፍ ማስጠንቀቂያ ልኮልኛል። የክፍያ ጊዜው እንዲራዘም/እንዲስተካከልልኝም ለባንኩ ማመልከቻ አስገብቻለሁ። እዳዬን ለመሸሽ አይደለም የምጠይቀው። የቤቴን ደህንነት ጠብቄ ግዴታዬን ለመወጣት ጊዜያዊ እገዛ ነው የምፈልገው። አንድ ሰው ብዙ ገንዘብ እንዲሰጠኝ አልጠይቅም። ብዙ ሰዎች 500፣ 1,000፣ 2,000 ወይም 5,000 ብር በቻሉት መጠን ቢያግዙኝ፣ በጋራ ትልቅ ለውጥ ማምጣት እንችላለን።
$0of $832 USD
- 0% platform fee — your donation goes to the family
- Chapa handles every payment securely
Be the first donor
The first donation often unlocks the next ten — when family see someone they don’t know caring, they show up.
