እባካቹ ለልጆቼ ያለችኝን አንድ ትንሽ ቤት ከባንክ እዳ አድኑልኝ
ሶስት ልጆች አሉኝ ። ሁለተኛው ልጄ በአንድ አመቱ ከደረሰበት የእሳት አደጋ እና በአራት አመቱ ከደረሰበት የመኪና አደጋና በጭንቅላት ደም መፍሰስ ምክንያት እስከ አሁን አስራ አምስት አመቱ ድረስ በህክምና እየተረዳ ይገኛል ። ከዛም በመቀጠል ሶስተኛው ልጄ ከአንዴም ሁለት ጊዜ ኦፕሬሽን አድርጎ እግዚያብሔር ይመስገን ጤናቸው ወደ መልካም ሁኔታ ተሸጋግሯል።ለነሱ ህክምና ግን ያለኝን የነበረችኝን አንድ ቤት ለባንክ በ 500000 ብር አስያዝኩ። የመጀመሪያ ክፍያ 143000 ብር ከፍዬ ሁለተኛውን መክፈል አቅቶኝ ባንኩ ማስጠንቀቂያ ጽፎ ሊወስድብኝ ነው ። በአገራችን ኑሮ ውድነት መልሼ ላገኘው የማልችለውን ቤት በትንሽ ብድር ላጣ ነውና ወገኖቼ ታደጉልኝ ። ስለምታደርጉልኝ እርዳታ በእግዚያብሔር ስም በቅድሚያ አመሰግናለሁ ።
$0of $862 USD
- 0% platform fee — your donation goes to the family
- Chapa handles every payment securely
Be the first donor
The first donation often unlocks the next ten — when family see someone they don’t know caring, they show up.
